ሰላም ውድ የ ኮረሪማ ግራፊክስ ቤተሰቦች ዶኒ ታምራት እባላለሁ ግራፊክ ዲዛይነር እና በ አዲስ አበባ በሚገኝ የትምህርት ተቋም የ ግራፊክ ዲዛይን አስተማሪ ነኝ። በዚህ ቻናል ያለኝን እውቀት በሙሉ የማካፍላችሁ ይሆናል። በመጀመሪያ ዙር ለጀማሪዎች የሚሆን የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና በ 10 ክፍል አዘጋጅቼ አቅርቤላችኋለሁ። የሁሉንም ሊንክ ከታች አስቀምጬላችኋለሁ። በቀጣይ ጊዜያት ደግሞ የ Adobe illustrator ፣ የ Corel ፣ የ InDesign ፣ የ Figma እና የሌሎችንም የ ዲዛይን ሶፍትዌሮች ሙሉ ኮርስ አድርጌ አቀርብላችኋለሁ። በተጨማሪ የተለያዩ ከ ግራፊክ ዲዛይን ጋር የሚገናኙ ነገሮችን በሙሉ የምናይ ይሆናል አብራችሁኝ ቆዩ